ዘዳግም 17:16 NASV

16 ንጉሡም ብዙ ፈረሶችን ለራሱ አያብዛ፤ ወይም ደግሞ የፈረሰኞችን ቊጥር ለመጨመር ሕዝቡን ወደ ግብፅ አይመልስ፤ እግዚአብሔር (ያህዌ)፣ “በዚያ መንገድ ፈጽሞ አትመለሱ” ብሎአችኋልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 17:16