ዘዳግም 17:9 NASV

9 ካህናት ወደሆኑት ሌዋውያንና በዚያን ጊዜ ዳኛ ወደ ሆነው ሰው ሄደህ፣ ስለ ጒዳዩ ጠይቃቸው፤ እነርሱም ውሳኔውን ይነግሩሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 17:9