ዘዳግም 18:14 NASV

14 ምድራቸውን የምታስለቅቃቸው አሕዛብ፣ መተተኞችን ወይም ሟርተኞችን ያዳምጣሉ፤ አንተ ግን ይህን እንድታደርግ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) አልፈቀደልህም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 18:14