ዘዳግም 18:22 NASV

22 ነቢዩ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ስም የተናገረው ካልተፈጸመ ወይም እውነት ሆኖ ካልተገኘ፣ መልእክቱ እግዚአብሔር (ያህዌ) የተናገረው አይደለም። ያ ነቢይ በድፍረት ተናግሮታልና እርሱን አትፍራው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 18:22