ዘዳግም 19:6 NASV

6 አለበለዚያ በተንኰል ሳይሆን ድንገት ሳያስበው ባልንጀራውን ቢገድል፣ መንገዱ ረጅም ከሆነ ደም ተበቃዩ በንዴት ተከታትሎ ይደርስበትና፣ መገደል የማይገባውን ሰው ሊገድል ይችላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 19:6