ዘዳግም 2:13 NASV

13 ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) “አሁኑኑ ተነሡና የዘሬድን ደረቅ ወንዝ ተሻገሩ” አለን፤ እኛም ወንዙን ተሻገርን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 2:13