ዘዳግም 2:22 NASV

22 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሖራውያንን ከፊታቸው ባጠፋ ጊዜ፣ በሴይር ለሚኖሩት የዔሳው ዘሮች ያደረገው ይህንኑ ነበር። እነርሱም አሳደው በማስወጣት ባስለቀቁት ስፍራ ላይ እስከ ዛሬ ይኖራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 2:22