ዘዳግም 20:14 NASV

14 ነገር ግን ሴቶቹን ሕፃናትን፣ እንስሳቱንና በከተማዪቱ ውስጥ የሚገኘውን ማናቸውንም ነገር በምርኮ ለራስህ አድርግ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ከጠላቶችህ የሚሰጥህን ምርኮ ልትጠቀምበት ትችላለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 20:14