ዘዳግም 21:21 NASV

21 ከዚያም በኋላ የከተማዪቱ ሰዎች ሁሉ እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ይውገሩት፤ ክፉውንም ከመካከልህ አስወግድ፤ እስራኤልም ሁሉ ይህን ሰምቶ ይፈራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 21:21