ዘዳግም 21:8 NASV

8 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሆይ፤ ስለ ተቤዥኸው ሕዝብህ ስለ እስራኤል ብለህ ይህን ስርየት ተቀበል፤ ሕዝብህንም በፈሰሰው ንጹሕ ደም በደለኛ አታድርግ።” ስለ ፈሰሰውም ደም ስርየት ይደረግላቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 21:8