ዘዳግም 22:17 NASV

17 ስሟንም በማጥፋት፣ ‘ልጅህን ከነድንግልናዋ አላገኘኋትም’ ብሎኛል፤ ነገር ግን የልጄ ድንግልና ማረጋገጫ ይኸውላችሁ፤” ከዚያም ወላጆቿ የደሙን ሸማ በከተማዪቱ አለቆች ፊት ይዘርጉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 22:17