ዘዳግም 22:29 NASV

29 ሰውየው ለልጅቷ አባት አምሳ ስቅል ብር ይክፈል፤ ልጃገረዲቱን አስገድዶ ደፍሮአታልና እርሷን ማግባት አለበት፤ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ሊፈታት አይችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 22:29