ዘዳግም 22:4 NASV

4 የወንድምህ አህያ ወይም በሬ መንገድ ላይ ወድቆ ብታየው፣ በእግሩ እንዲቆምለት ርዳው እንጂ ዐልፈኸው አትሂድ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 22:4