ዘዳግም 22:6 NASV

6 በመንገድ ስታልፍ፣ አንዲት ወፍ ጫጩቶቿን ወይም ዕንቁላሎቿን የታቀፈችበትን ጐጆ በዛፍ ወይም በመሬት ላይ ብታገኝ፣ እናቲቱን ከነጫጩቶቿ አትውሰድ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 22:6