ዘዳግም 23:14 NASV

14 አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ሊጠብቅህ ጠላቶችህንም በእጅህ አሳልፎ ሊሰጥህ በሰፈር ውስጥ ስለሚዘዋወር፣ በመካከልህ አንዳች ነውር አይቶ ከአንተ እንዳይመለስ፣ ሰፈርህ የተቀደሰ ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 23:14