ዘዳግም 23:18 NASV

18 ለዝሙት አዳሪ ሴት ወይም ለወንደቃ የተከፈለውን ዋጋ ለማናቸውም ስእለት አድርገህ ለመስጠት ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ቤት አታምጣ፤ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ሁለቱንም ይጸየፋቸዋልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 23:18