ዘዳግም 23:20 NASV

20 ባዕድ ለሆነ ሰው ወለድ ማበደር ትችላለህ፤ ነገር ግን ልትወርሳት በምትገባባት ምድር እጅህ በሚነካው በማናቸውም ነገር አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) እንዲባርክህ ለእስራኤላዊ ወንድምህ በወለድ አታበድረው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 23:20