ዘዳግም 23:23 NASV

23 በአንደበትህ የተናገርኸውን ሁሉ ለመፈጸም ጠንቃቃ ሁን፤ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በገዛ አንደበትህ ፈቅደህ ስእለት ተስለሃልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 23:23