ዘዳግም 23:4 NASV

4 ምክንያቱም ከግብፅ ከወጣችሁ በኋላ በጒዞ ላይ በነበራችሁበት ጊዜ እህል ውሃ ይዘው አልተቀበሏችሁም፤ በመስጴጦምያ በምትገኘው በፐቶር ይኖር የነበረውን የቢዖርን ልጅ በለዓምም አንተን እንዲረግም በገንዘብ ገዙት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 23:4