ዘዳግም 24:13 NASV

13 መደረቢያውን ለብሶት እንዲያድር ፀሓይ ሳትጠልቅ መልስለት። ከዚያም ያመሰግንሃል፤ በአምላክህ በእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ፊትም የጽድቅ ሥራ ሆኖ ይቈጠርልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 24:13