ዘዳግም 24:5 NASV

5 አዲስ ሚስት በቅርብ ጊዜ ያገባ ሰው፣ ለጦርነት አይሂድ፤ ወይም ሌላ ሥራ እንዲሠራ አይገደድ። ለአንድ ዓመት ነጻ ሆኖ እቤቱ ይቈይ፤ ያገባትን ሚስቱን ደስ ያሰኛት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 24:5