ዘዳግም 25:5 NASV

5 ወንድማማቾች በአንድነት ቢኖሩና ከእነርሱ አንዱ ወንድ ልጅ ሳይወልድ ቢሞት፣ የሟቹ ሚስት ከቤተ ሰቡ ውጭ ባል ማግባት የለባትም። የባሏ ወንድም ይውሰዳትና ያግባት፤ የዋርሳነት ግዴታውንም ይፈጽምላት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 25:5