ዘዳግም 25:9 NASV

9 የወንድሙም ሚስት በሽማግሌዎች ፊት ወደ እርሱ ቀርባ፣ የአንድ እግሩን ጫማ በማውለቅ በፊቱ ላይ ትትፋበትና “የወንድሙን ቤት በማይሠራ ሰው ላይ እንዲህ ያለው ድርጊት ይፈጸምበታል” ትበል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 25:9