ዘዳግም 26:12 NASV

12 የዐሥራት ዓመት የሆነውን የሦስተኛውን ዓመት ምርት አንድ ዐሥረኛ ለይተህ ካወጣህ በኋላ በየከተሞችህ ውስጥ በልተው እንዲጠግቡ፣ ለሌዋዊው፣ ለመጻተኛው፣ አባት ለሌለውና ለመበለቲቱ ስጣቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 26:12