ዘዳግም 26:19 NASV

19 ከፈጠራቸው ሕዝቦች ሁሉ በላይ በምስጋና፣ በስም፣ በክብርም ከፍ እንደሚያደርግህና በሰጠውም ተስፋ መሠረት ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ቅዱስ ሕዝብ እንደምትሆን ተናግሮአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 26:19