ዘዳግም 26:7 NASV

7 ከዚያ በኋላ የአባቶቻችን አምላክ (ያህዌ) ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ጮኽን፤ እግዚአብሔርም ጩኸታችንን ሰማ፤ ጒስቊልናችንን፣ ድካማችንንና የተፈጸመብንን ግፍ ተመለከተ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 26:7