ዘዳግም 27:15 NASV

15 “የእጅ ጥበብ ባለ ሙያ የሠራውን፣ በእግዘአብሔር (ያህዌ) ዘንድ አስጸያፊ የሆነውን ምስል የሚቀርጽ ወይም ጣዖትን የሚያበጅ፣ በስውርም የሚያቆም ሰው የተረገመ ይሁን።”ሕዝቡም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 27:15