ዘዳግም 28:20 NASV

20 እርሱን በመተው ክፉ ድርጊት ከመፈጸምህ የተነሣ፣ እስክትደመሰስ ፈጥነህም እስክትጠፋ ድረስ እጅህ በነካው ሁሉ ላይ እግዚአብሔር (ያህዌ) ርግማንን፣ መደናገርንና ተግሣጽን ይሰድብሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 28:20