ዘዳግም 28:36 NASV

36 እግዚአብሔር (ያህዌ) አንተንና በላይህ ያነገሥኸውን ንጉሥ፣ አንተና አባቶችህ ወደማታውቁት ሕዝብ ይወስዳችኋል፤ ከዚያም ከዕንጨትና ከድንጋይ የተሠሩ ሌሎች አማልክትን ታመልካለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 28:36