ዘዳግም 28:54 NASV

54 ሌላው ይቅርና በመካከልህ በጣም ደግና ርኅሩኅ የሆነው ሰው እንኳ ለገዛ ወንድሙ ወይም ለሚወዳት ሚስቱ ወይም ለተረፉት ልጆቹ አይራራላቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 28:54