ዘዳግም 29:19 NASV

19 እንዲህ ያለው ሰው የዚህን መሐላ ቃል በሚሰማበት ጊዜ፣ በልቡ ራሱን በመባረክ፣ “እንደ ልቤ ሐሳብ ብኖርም እንኳ ሰላም አለኝ” ብሎ ያስባል። ይህም በለምለሙም ሆነ በደረቁ መሬት ላይ ጥፋትን ያመጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 29:19