ዘዳግም 3:12 NASV

12 በዚያን ጊዜ ከያዝነው ምድር ላይ በአርኖን ሸለቆ አጠገብ ካለችው ከአሮዔር አንሥቶ በስተ ሰሜን ያለውን ግዛት፣ በተጨማሪም ኰረብታማውን የገለዓድ አገር እኩሌታ ከነከተሞቹ ለሮቤላውያንና ለጋዳውያን ሰጠኋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 3:12