ዘዳግም 3:16 NASV

16 ነገር ግን የሸለቆውን እኩሌታ ወሰን በማድረግ ከገለዓድ አንሥቶ እስከ አርኖን ሸለቆ፣ ከዚያም የአሞናውያን ድንበር እስከ ሆነው እስከ ያቦቅ ወንዝ ያለውን ግዛት ለሮቤላውያንና ለጋዳውያን ሰጠኋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 3:16