ዘዳግም 3:24 NASV

24 “ጌታ እግዚአብሔር (አዶናይ ያህዌ) ሆይ፣ ታላቅነትህንና ብርቱ ክንድህን ለእኔ ለባሪያህ እነሆ ማሳየት ጀምረሃል፤ ለመሆኑ በሰማይም ሆነ በምድር፣ አንተ የምታደርጋቸውን ሥራዎችና ታላላቅ ድርጊቶች መፈጸም የሚችል አምላክ ማነው?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 3:24