ዘዳግም 30:10 NASV

10 ይህም የሚሆነው፣ አምላክህን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ከታዘዝህና በዚህ የሕግ መጽሐፍ የተጻፉትን ትእዛዙንና ሥርዐቱን በመጠበቅ፣ በፍጹም ልብህና በፍጹም ነፍስህ ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ስትመለስ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 30:10