ዘዳግም 30:19 NASV

19 ሕይወትንና ሞትን፣ በረከትንና ርግማንን በፊትህ እንዳስቀመጥሁ ዛሬ ሰማይንና ምድርን ምስክር አድርጌ እጠራብሃለሁ። እንግዲህ አንተና ልጆችህ በሕይወት እንድትኖሩ ሕይወትን ምረጥ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 30:19