ዘዳግም 31:14 NASV

14 እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን፣ “እነሆ የምትሞትበት ቀን ቀርቦአል፤ ትእዛዝ እንድሰጠው ኢያሱን ጥራውና ወደ መገናኛው ድንኳን ቅረቡ።” ሙሴና ኢያሱም ሄዱ፤ ወደ መገናኛው ድንኳንም ቀረቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 31:14