ዘዳግም 31:21 NASV

21 ብዙ ጥፋትና የከፋ ችግር በደረሰባቸው ጊዜ ይህ መዝሙር ምስክር ይሆንባቸዋል። በዘራቸው የሚረሳ አይደለምና። ወደማልሁላቸው ምድር ሳላስገባቸው በፊት ምን ለማድረግ እንደሚያስቡ እንኳን አስቀድሜ ዐውቃለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 31:21