ዘዳግም 32:21 NASV

21 አምላክ ባልሆነው አስቀኑኝ፤በከንቱ ጣዖቶቻቸው አስቈጡኝ።እኔም ሕዝብ ባልሆነው አስቀናቸዋለሁ።በማያስተውልም ሕዝብ አስቈጣቸዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 32:21