30 መጠጊያ ዐለታቸው ካልሸጣቸው፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) ካልተዋቸው በቀር፣አንድ ሰው እንዴት ሺሁን ያሳድዳል?ሁለቱስ እንዴት ዐሥር ሺሁን እንዲሸሹ ያደርጋሉ?
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 32
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 32:30