ዘዳግም 32:46 NASV

46 እንዲህ አላቸው፤ የዚህን ሕግ ቃሎች ሁሉ በጥንቃቄ ይጠብቁ ዘንድ ልጆቻችሁን እንድታዟቸው፣ እኔ ዛሬ በግልጥ የምነግራችሁን ቃሎች ሁሉ በልባችሁ አኑሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 32:46