ዘዳግም 32:8 NASV

8 ልዑል ለአሕዛብ ርስታቸውን በሰጠ ጊዜ፣የሰውንም ዘር በለያየ ጊዜ፣በእስራኤል ልጆች ቊጥር ልክ፣የአሕዛብን ርስት ድንበር ለየ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 32:8