ዘዳግም 33:17 NASV

17 በግርማው እንደ በኵር ኰርማ ነው፤ቀንዶቹም የጐሽ ቀንዶች ናቸው።በእነርሱም ሕዝቦችን፣በምድር ዳርቻ ላይ ያሉትን እንኳ ሳይቀር ይወጋል፤እነርሱም የኤፍሬም ዐሥር ሺዎቹ ናቸው፤የምናሴም ሺዎቹ እንደዚሁ ናቸው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 33:17