ዘዳግም 33:2 NASV

2 እንዲህም አለ፦“እግዚአብሔር (ያህዌ) ከሲና መጣ፤በእነርሱም ላይ ከሴይር እንደ ማለዳ ፀሓይ ወጣ፤ከፋራን ተራራ አበራላቸው፤ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጣ፤በስተ ቀኙ የሚነድ እሳት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 33:2