ዘዳግም 34:1 NASV

1 ሙሴ ከሞአብ ሜዳ ተነሥቶ ለኢያሪኮ ትይዩ ወደ ሆነው ፈስጋ ጫፍ፣ ወደ ናባው ተራራ ወጣ። በዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ምድሪቱን ሁሉ አሳየው፤ ይኸውም ከገለዓድ እስከ ዳን፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 34:1