ዘዳግም 34:11 NASV

11 እግዚአብሔር (ያህዌ) ልኮት፣ እነዚያን ታምራዊ ምልክቶችና ድንቆች ሁሉ በግብፅ በፈርዖን፣ በሹማምቱና በምድሪቱ ሁሉ ላይ እንዲያደርግ የላከውን ያደረገ ማንም ሰው አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 34:11