ዘዳግም 34:7 NASV

7 ሙሴ በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሃያ ዓመት ነበር፤ ሆኖም ዐይኑ አልፈዘዘም፤ ጒልበቱም አልደከመም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 34:7