ዘዳግም 34:9 NASV

9 ሙሴ እጆቹን ጭኖበት ነበርና፣ የነዌ ልጅ ኢያሱ በጥበብ መንፈስ ተሞላ። ስለዚህ እስራኤላውያን አደመጡት፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን አዞት የነበረውንም ሁሉ አደረጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 34:9