ዘዳግም 4:15 NASV

15 እግዚአብሔር (ያህዌ) በኮሬብ ተራራ ላይ በእሳት ውስጥ በተናገራችሁ ቀን ምንም ዐይነት መልክ ከቶ አላያችሁም፤ ስለዚህ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 4:15