ዘዳግም 4:40 NASV

40 ለአንተና ከአንተም በኋላ ለልጆችህ መልካም እንዲሆንላችሁ፣ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ለዘላለም በሚሰጥህም ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም፣ ዛሬ እኔ የማዝህን ሥርዐቱንና ሕግጋቱን ጠብቅ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 4:40